ግብፅና አዲስ የሚረቀቀው ሕገ መንግሥት | አፍሪቃ | DW | 04.04.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ግብፅና አዲስ የሚረቀቀው ሕገ መንግሥት

የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከሥከተወገዱ ከአንድ ዓመተ ገደማ ወዲህ በሀገሪቱ አዲስክር ቤተ ተቋቁሞዋል። ግን ብዙዎቹ የአዲሱ ምክር ቤት እንደራሴዎችና የሕገ መንግሥት አርቃቂው ጉባዔ አባላት

ከሙሥሊሞቹና ከአክራሪዎቹ ፓርቲዎች የተውጣጡ መሆናቸው ሀይማኖትን የማያጠብቁትን ለዘብተኞቹን ግብፃወያንና የውጭ ታዛቢዎችን በጣም አሳስቦዋል። ከዚሀ በተጨማሪም ብምክር ቤት አብላጫውን ቦታ የያዘው የሙሥሊም ወንድማማችነት ፓርቲ በሚቀጥለወ ወር ለሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የራሱን ዕጩ ማቅረቡ የሕዝቡን ሥጋት አጠናክሮዋል።

ዛቢነ ሀርተርት ሞዥዴሂ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ 

Audios and videos on the topic