ግብፅና ሳዑዲ ዐረብያን የሚያገናኝ ድልድይ ግንባታ ስምምነት | ዓለም | DW | 12.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ግብፅና ሳዑዲ ዐረብያን የሚያገናኝ ድልድይ ግንባታ ስምምነት

የሳውዲ ዐረብያው ንጉስ ሳልማን እና የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ ሁለቱን አገሮች የሚያገናኝ ድልድይ ለመሥራት ባለፈው ሳምንት መስማማታቸው ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:10
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:10 ደቂቃ

የሳውዲ እና የግብፅ ግንኙነት

ከዚህ በተጨማሪም ግብፅ በትናንቱ ዕለት ለሳውዲ ዐረቢያ በቀይ ባህር የሚገኙትን ሁለት ስልታዊ የቲራን እና ሳራፊን ደሴቶችን ለመስጠት ወስናለች። ይኸው ውሳኔዋ እና ከፍተኛ ትርጓሜ የያዘው የድልድይ ግንባታው ስምምነት በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ ትልቅ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ተገምቶዋል። ስምምነቱ በአሁኑ ጊዜ የተደረሰበት ምክንያት ምን ይሆን?ቀደም ሲል በስልክ ያነጋገርኩት ጄዳ የሚኖረው ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ ያስረዳል።


ነቢዩ ሲራክ


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic