ግብጽ፥ ከግጭቱ ጀርባ | ኢትዮጵያ | DW | 09.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ግብጽ፥ ከግጭቱ ጀርባ

በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዛሬ ኮፕቶች ከአደባባይ ወጥተዋል። ሌሊቱን ሙሉ ቀጥሎ በነበረው ግጭት 42 ሰዎች መቁሰላቸውም ተገልጿል። ዋና ከተማይቱ ካይሮ ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ እየተደረገባት ነው።

default

የግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች

ትናንት አምባገነኑን የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ከስልጣን ለማውረድ እጅ ለእጅ ተያይዘው ከአደባባይ የታዩት የግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች ምን አጋጫቸው?

ነብዩ ሲራክ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic