ግሪክ እና የገጠማት የፊናንስ ቀውስ | ኤኮኖሚ | DW | 29.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ግሪክ እና የገጠማት የፊናንስ ቀውስ

ስታንዳርድ እና ፑር የተባለው የሀገሮችን ፊናንስ ሁኔታ የሚመረምረው ድርጅት ከባድ የፊናንስ ቀውስ የገጠማት ግሪክ ዕዳ የመክፈል አቅም እንደሌላት በትናንቱ ዕለት ካስታወቀ በኋላ የዚችው ሀገር ሁኔታ እየተባባሰ ሄደ።

default

ብዙ አበዳሪ ተቋማት ግሪክ ዕዳዋን መልሳ መክፈል ትችላለች የሚል እምነት ስለሌላቸው ይህችው ሀገር ወደፊት ብድር ለማግኘት ከፈለገች ከፍተኛ ወለድ መክፈል ይጠበቅባታል።

አንድሪያስ ቤከር

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic