ግሪክ፤ ብድር እና የጀርመናውያን አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ግሪክ፤ ብድር እና የጀርመናውያን አስተያየት

የጀርመን ካቢኔ የገንዘብ ቀውስ ለገጠማት ለግሪክ 22.4 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር ተስማማ ።

default

ካቢኔው ብድሩን ለመስጠት ያቀደው በሶሶት ዓመታት ውስጥ ነው ። በዚሁ መሰረት በመጀመሪያው ዓመት ጀርመን ለግሪክ 8.,4 ቢሊዮን ዩሮ ታበድራለች ። በትናንትው ዕለት በጉዳዩ ላይ የመከሩት የአውሮፓ ህብረት መንግስታት በሶሶት ዓመታት ውስጥ ለግሪክ 110 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር ተስማምተዋል ። የጀርመን መንግስት ለግሪክ ብድር ሊሰጥ በማቀዱ አብዛኛው ህዝብ ተቃውሞውን እየገለፀ ነው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሠ

ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች