ግልገል ጊቤ ሶስትና የአወዉሮጳ ባንክ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ግልገል ጊቤ ሶስትና የአወዉሮጳ ባንክ

የአዉሮጳ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለግልገል ጊቤ ቁጥር ሶስት የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ ሊሰጥ ያቀደዉን ብድር ከመፍቀዱ በፊት ግንባታዉ በአካባቢዉ ባሉ ማኅበረሰቦችና ተፈጥሮ ጭምር አሉታዊ ተፅዕኖ የማያሳድር መሆኑን እንደሚያረጋግጥ አስታወቀ።

default

የባንኩ የአፍሪቃ ጉዳይ ቃል አቀባይ ሪቻርድ ዊሊያምስንና የመካከለኛዉና ምስራቅ አፍሪቃ ዳይሬክተር ፍላቪያ ፓላንዛን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ