ጋዜጦች ስለ ዚምባብዌ ምን ይላሉ? | የጋዜጦች አምድ | DW | 04.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ጋዜጦች ስለ ዚምባብዌ ምን ይላሉ?

፩. የዚምባብዌ ቀውስ እንዲያበቃ ከተፈለገ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በዚችው ሀገር መንግስትና በመሪዎቹ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ መጣል ይኖርበታል። እንዲሁም፡

ፕሬዚደንት ሙጋቤ በግብጽ በተካሄደው የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ

ፕሬዚደንት ሙጋቤ በግብጽ በተካሄደው የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ፪. የዚምባብዌ አጎራባች ሀገሮች በፕሬዚደንት ሙጋቤ ላይ ግፊታቸውን እንዲያጠናክሩም ሀሳብ
ሲቀርብ ይሰማል።
፫. ወደ አውሮጳ በህገ ወጥ መንገድ የሚገቡ አፍሪቃውያን ስደተኞችን በተመለከተ አሁንም ማነጋገር
የቀጠለው የፍልሰት ፖሊሲም በዚህ ሳምንት ከዚምባብዌ ጎን የጋዜጦችን ትኩረት ያገኘ ርዕስ
ነበር።