ጋዜጠኞች እና ፕሬሱ ለስለላ መጋለጣቸው | ዓለም | DW | 26.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ጋዜጠኞች እና ፕሬሱ ለስለላ መጋለጣቸው

ድንበር የማይገድበው የጋዜጠኞች ድርጅት፣ «ሪፖርተር ዊዝአውት ቦርደርስ»  ዛሬ ይፋ ባደረገው  ዘገባ፣  ስርዓተ ዴሞክራሲ የተጠናከረባቸው ሀገራትም ሳይቀሩ የፕሬስ እና  የጋዜጠኞችን ነፃነት መገደባቸውን አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40

የ «ሲፒጄይ» ዘገባ

ሌላው የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት፣ «ሲፒጄይ» ም በበኩሉ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባው፣ ጋዜጠኞች ለስለላ መጋለጣቸውን ገለጸ።  መንግሥታት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የጋዜጠኖችን ስራ አስቀድመው እንደሚመረምሩ፣ እንደሚሰልሉ፣ አልፈውም፣  እንደሚያስሩ እና እንደሚያሰቃዩ «ሲፒጄይ» አመልክቷል።

መክብብ ሸዋ

 

Audios and videos on the topic