ጋዜጠኛ ተመስገን በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መታገዱ | ኢትዮጵያ | DW | 08.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ጋዜጠኛ ተመስገን በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መታገዱ

በእስር ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰቦቹ እንዳይጎበኙት መደረጉ ተነገረ። ጋዜጠኛ ተመስገን ላለፉት ሶስት ቀናት ከቤተሰቦቹ ምግብ እንዳልገባለትና በእስር ላይ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራርያ እየደረሰበት መሆኑም ተመልክቶአል።የፊደራል ማረምያ ቤት በበኩሉ ጋዜጠኛዉ ላይ ምንም ዓይነት ጫና እንዳልተፈፀመና ቤተሰቦቹም ከመጠየቅ እንዳልታገዱ ገልፆአል። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic