ጋዛ እና የእስራኤል ባህር ኃይል ጥቃት | ዓለም | DW | 31.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ጋዛ እና የእስራኤል ባህር ኃይል ጥቃት

የእስራኤል ባህር ኃይል ለጋዛ 10,000 ቶን የርዳታ ቁሳቁስ ይዞ የቱርክን ሰንደቃላማ እያውለበለበ ይጓዝ በነበረ አንድ ዓለም አቀፍ የመርከቦች አጀብ ላይ ባካሄደው የጥቃት ዘመቻ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አቪ ቤንያሁ አስታወቁ።

default