ጋቦ ከፕሬዚደንት ቦንጎ በኋላ | ኢትዮጵያ | DW | 13.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጋቦ ከፕሬዚደንት ቦንጎ በኋላ

በአፍሪቃ በስልጣን ለብዙ ጊዜ በመቆየት ቀደምቱ የነበሩት የጋቦ ፕሬዚደንት ኦማር ቦንጎ ከጥቂት ቀናት በፊት አረፉ።

default

በምዕራብ አፍሪቃ ካሉት ሀገሮች ሁሉ የተሻለ መረጋጋት የሚታይባትን ጋቦንን ለአርባ ሶስት ዓመት የመሩት የሰባ ሶስት ዓመቱ ፕሬዚደንት ቦንጎ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ይካሄዳል። ተተኪያቸውን ለመምረጥ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በሀገሪቱ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል።

Audios and videos on the topic