ጉግልና ጀርመን ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጉግልና ጀርመን ፣

ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣

default

ካሜራ ያጠመደ የጉግል አውቶሞቢል ፣ በሃኖፈር፣

ወይም ድርጅት(አንዳንድ አቃቂረኛ ኢትዮጵያውያን ጎልጉልየሚሉት መሆኑ ነው!)የአንዳንድ የአውሮፓንና የአሜሪካን ታላቅ ከተሞች በተንቀሳቃሽ ፊልም ቀርጾ፣ በዓለም ዙሪያ ለተጠቃሚዎች እንዳቀረበው ሁሉ ፤ አሁን በጀርመን ከተሞች ላይ ሆናል ያተኮረው። ደጋፊዎች የመኖራቸውን ያህል ተቃዋሚዎች ብዙዎች ናቸው።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ