ጉዞ ዓድዋ | የባህል መድረክ | DW | 05.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

ጉዞ ዓድዋ

«…የሃገሬ ሰዉ ፤ ከአሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለኝም፤ አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም፤ አሁንም ጉልበት ያለህ በጉልበት እርዳኝ፤ ጉልበትም የሌለህ ለልጅህ ለሚስትህ ለሓይማኖትህ ስትል በሃዘን እርዳኝ። ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጠየቃለህ አልተዉህም።»

Audios and videos on the topic