ጉባኤ ና ተቃውሞ በአሜሪካ | ዓለም | DW | 25.02.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ጉባኤ ና ተቃውሞ በአሜሪካ

ጉባኤው የምክር ቤቱ ን የእስካሁኑ እንቅስቃሴ መገምገሙንና የወደፊት አቅጣጫውንም ማስተዋወቁን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን ዘግቧል ። በሌላ በኩል በዋሽንግተን ዲሲ ና አካባቢዋ በሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሙስሊሞች አስተባባሪነት ባለፈው ቅዳሜ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል ።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_Bየኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት 2 ተኛ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ቨርጂኒያ አሜሪካን ውስጥ ተካሄደ ። ጉባኤው የምክር ቤቱ ን የእስካሁኑ እንቅስቃሴ መገምገሙንና የወደፊት አቅጣጫውንም ማስተዋወቁን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን ዘግቧል ። በሌላ በኩል በዋሽንግተን ዲሲ ና አካባቢዋ በሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሙስሊሞች አስተባባሪነት ባለፈው ቅዳሜ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል ። ስለ ቨርጂኒያው ጉባኤ ና ስለ ዋሽንግተን ዲሲው ሠላማዊ ሠልፍ አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic