ገዳዩ የወባ በሽታ ይዞታ በኤርትራ | ጤና እና አካባቢ | DW | 29.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ገዳዩ የወባ በሽታ ይዞታ በኤርትራ

ከኤርትራ አጠቃላይ የቆዳ ስፋት ሁለት ሶስተኛው ለወባ የተጋለጠ እንደሆነ ተገለፀ።

default

በኤርትራ ገዳይ ናቸው ተብለው ከተፈረጁት አስር የተለያዩ በሽታዎች መካከል የወባ በሽታ በግንባር ቀደምትነት እንደሚጠቀስም በኤርትራ የጤና ጥበቃ ሚንስትር የወባ መቆጣጠሪያ ግብረ ሀይል ሀላፊ ዶክተር ተወልደ ገብረ መስቀል ጠቁመዋል።

ጎይቶም ቢሆን/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተኬሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች