ገንዘብ፤ በተንቀሳቃሽ ሥልክ | አፍሪቃ | DW | 14.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ገንዘብ፤ በተንቀሳቃሽ ሥልክ

ኩባንያዉ እንደሚለዉ አዲስ በነደፈዉ ሥልት አንድ መቶ ሚሊዮን የሚገመት አፍሪቃዊ አግልግሎት ማግኘት ይችላል።አገልግሎቱ ገቢራዊ ከሆነ እስካሁን የሚታወቀዉን የሐዋላ አገልግሎች የሚያስቀር ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:32

ባለሙያዎች አዲሱን አገልግሎት ቢደግፉትም ለአጭበርባሪዎች ይጋለጣል ብለዉ መስጋታቸዉ ግን አልቀረም

 አፍሪቃዉያን በተንቀሳቃሽ ወይም ሞባይል ሥልክ ካንዳቸዉ ወደ ሌላቸዉ ገንዘብ የሚያዘዋዉሩበት አዲስ ሥልት ማዘጋጁቱን እዉቁ የቻይና የተንቀሳቃሽ ሥልክ ኩባንያ ሕዋዌ አስታወቀ።ኩባንያዉ እንደሚለዉ አዲስ በነደፈዉ ሥልት አንድ መቶ ሚሊዮን የሚገመት አፍሪቃዊ አግልግሎት ማግኘት ይችላል።አገልግሎቱ ገቢራዊ ከሆነ እስካሁን የሚታወቀዉን የሐዋላ አገልግሎች የሚያስቀር ነዉ።ባለሙያዎች አዲሱን አገልግሎት ቢደግፉትም ለአጭበርባሪዎች ይጋለጣል ብለዉ መስጋታቸዉ ግን አልቀረም።የዋሽግተን ዲሲ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic