ገንዘብ ለማሸሸ በሞከሩ የውጭ ዜጎች ላይ የተሰጠ ብይን | አፍሪቃ | DW | 13.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ገንዘብ ለማሸሸ በሞከሩ የውጭ ዜጎች ላይ የተሰጠ ብይን

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፣ ልደታ ምድብ፣ ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የሰባት ሀገራት ዜጎች የሆኑ 17 ግለሰቦችን ወደ አንድ ቢልዮን የሚገመት ብር በሕገ ወጥ መንገድ አሸሽተዋል፣ ቀረጥም አልከፈሉም በሚል ጥፋተኛ ብሎዋቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36

በውጭ ዜጎች ላይ የተሰጠ ብይን

ፍርድ ቤቱ በስምንቱ ተከሳሾች ላይ ብይኑን የሰጠው በሌሉበት ሲሆን፣ የተቀሩት በማረሚያ ቤት ሆነው በመከራከር ላይ ይገኛሉ።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic