ገና በዋሽንግተን ዲሲ | ዓለም | DW | 07.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ገና በዋሽንግተን ዲሲ

ከ250,000 በላይ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ይኖራሉ። በርካታ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ ምግብ ቤቶች፤ ሱቆች፤ የመገበያያ ማዕከላት የያዘችው ዋሽንግተን ዲሲ የክርስትና እምነነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን ገናን ለማክበር እንዴት ተዘጋጀች?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 08:49

ገና በዋሽንግተን ዲሲ

በዋሽንግተን ዲስ እና በአካባቢዋ በሚገኙ እንደ አሌክሳንድሪያ፣ ሲልቨርስፕሪንግ ባሉ የቨርጂንያ እና ሜሪላንድ ግዛቶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ዋዜማ አንስቶ ኢትዮጵያውያኑ በእነዚህ ከተማዎች እየተዘዋወሩ ለበዓሉ የሚሆኑ ሸቀጦችን ሲሸምቱ ነበር። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ኢትዮጵያውያኑን እየተዘዋወረ በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic