ጅቡቲና የተቃዉሞ እንቅስቃሴ | ኢትዮጵያ | DW | 04.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጅቡቲና የተቃዉሞ እንቅስቃሴ

በጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን መነሳታቸዉን አስመልክተዉ ተቃዉሞ ካነሳሱ ሶስት ሳምታት ተቆጠሩ።

default

ፕሬዝደንት እስማኤል ኦማር ጌሌ

ተቃዋሚዎቹ ዛሬም ተመሳሳይ የተቃዉሞ ሰልፍ ቢጠሩም የፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ መንግስት ለሌላ ቀን እንዲያሸጋግሩ ጠይቋል። ምርጫ ለማካሄድ አንድ ወር በቀራት ጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዉሞዉ በኃይል እንደተዳፈነ ይዘልቅ ይሆን? ግፊቱስ ከበረታ በጎሳ እንደሚተራመሱ ሌሎች ጎረቤቶቿስ የመሆን እጣ ይጠብቃታል ማለት ይቻላል?

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ