ጅቡቲና ምክር ቤታዊ ምርጫ | አፍሪቃ | DW | 11.02.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ጅቡቲና ምክር ቤታዊ ምርጫ

የጅቡቲ ህዝብ ባለፈው ዓርብ አዲስ ምክር ቤት መረጠ። በምክር ቤታዊው ምርጫ በዕጩነት የቀረቡት ለፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ ታማኝ የሆኑት ስድሳ አምስት ዕጩዎች አሸናፊ መሆናቸውን የአስመራጭ ኮሚሽን አስታውቋል። ከጅቡቲ መራጭ ህዝብ መካከል ሰባ ሁለት ከመቶው ድምጹን መስጠቱንና ይህ ካለፉት አስራ አምስት ዓመት ወዲህ ይህን ያህል መራጭ ሲወጣ የመጀመሪያው መሆኑን የጅቡቲ ሀገር አስተዳደር ሚንስትር ያሲን ኤልሚን ቡ ገልጸዋል። ለመስጠት የወጣው ህዝብ

የጅቡቲ ዜጎች

የጅቡቲ ዜጎች

�ጥር ከመቶ ነው። የተቃዋሚው ወገን ግን ምርጫውን የይስሙላ በሚል በማጣጣል ሳይሳተፍ ቀርቶዋል።