ጄኮብ ዙማ እና የደቡብ አፍሪቃ ውሳኔ | አፍሪቃ | DW | 09.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ጄኮብ ዙማ እና የደቡብ አፍሪቃ ውሳኔ

የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ  ትናንት ኬፕታውን በሚገኘው ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚስጥር የተካሄድባቸውን የመተማማኛ ድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርዓት ተቋቋሙ። ከ400 እንደራሴዎች መካከል የመተማመኛው ድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርዓት ላይ የተሳተፉት 384 ብቻ ነበሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:47
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:47 ደቂቃ

ጄኮብ ዙማ

ፕሬዚደንት ዙማን በሙስና የሚወቅሱዋቸው ተቃዋሚዎች ርዕሰ ብሔሩን ከስልጣን ለማውረድ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት የተካሄደውን የመተማመኛ ድምፅ 177 እንደራሴዎች ብቻ ደግፈውታል። ዘጠኝ እንደራሴዎች ድምፃቸውን ከመስጠት ተቆጥበዋል። የመተማመኛው ድምፅ ያልፍ ዘንድ ከ400 የምክር ቤት እንደራሴዎች መካከ የ201 ድምፅ ያስፈልገው ነበር።

መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች