ጃፓን ከአፍሪቃና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 15.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጃፓን ከአፍሪቃና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት፣

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፤ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ይበልጥ መጠናከር እንደሚገባው ከመግለጻቸውም፤ አዲስ የአየር በረራ መሥመር እንደሚዘረጋ አስታውቀዋል።

ጃፓን ለአፍሪቃ የምታደርገውን ድጋፍ ከፍ እንደምታደርግና በኢትዮጵያ የገነባችው የምርት ማሻሻያ ተቋም ለዚህ ዓላማ የሚውል መሆኑን ውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ሺንዞ አቤ ገልጸዋል። ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፤ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ይበልጥ መጠናከር እንደሚገባው ከመግለጻቸውም፤ አዲስ የአየር በረራ መሥመር እንደሚዘረጋ አስታውቀዋል። በአፍሪቃ ሕብረት የተደረገውን ዲስኩር የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ጌታቸው ተድላ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic