የጀርመን ምክር ቤት ቡንደስታግ የኦሚክሮን ዝርያ ተሐዋሲ ስርጭት ስጋት ማሳደሩን ተከትሎ የኮቪድ 19 ደንቦችን ለማጥበቅ የሚያስችል ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። በሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሕብረት ደግሞ በተሕዋሲው የተጠቁ ታማሚዎች ሆስፒታሎችን እያጨናነቁ በመሆኑ የአስዳጅ ክትባት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠይቋል።
የጀርመን ምክር ቤት ቡንደስታግ የኦሚክሮን ዝርያ ተሐዋሲ ስርጭት ስጋት ማሳደሩን ተከትሎ የኮቪድ 19 ደንቦችን ለማጥበቅ የሚያስችል ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። በሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሕብረት ደግሞ በተሕዋሲው የተጠቁ ታማሚዎች ሆስፒታሎችን እያጨናነቁ በመሆኑ የአስዳጅ ክትባት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠይቋል። በዚህ ረገድ ፓርላማውም ውሳኔውን ያስተላልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። በጀርመን የኦሚክሮን ተህዋሲ ስርጭት እያስከተለ የሚገኘውን ጉዳት እንዲሁም የአስገዳጅ ክትባት ተግባራዊነት እና ውጤቱን በተመለከተ የበርሊኑ ወኪላችን አነጋግረነዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ታምራት ዲንሳ
ማንተጋፍቶት ስለሺ