ጀርመን የተማሩ ኢትዮጵያን ስብሰባ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመን የተማሩ ኢትዮጵያን ስብሰባ

 ጀርመን የተማሩ እና ኢትዮጵያ ባሉ የጀርመን መንግሥት ተቋማት የሚሰሩ እትዮጵያውያን በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በባህል ልውውጥ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ተጠየቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36

የተማሩ ሰዎች አስተዋፅኦ ይፈለጋል፤

 ጥሪው የቀረበው የጀርመን ዓለም አቀፍ የትብብር መሥሪያ ቤት GIZ ባዘጋጀው እና ምሁራኑ በተሳተፉበት ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ነው። ልዩ ልዩ ጥናታዊ ጽሁፎች በቀረቡበት በዚህ ስብሰባ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic