ጀርመን እና የቀረበባት የዘረኝነት ወቀሳ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመን እና የቀረበባት የዘረኝነት ወቀሳ

በጀርመን ሀገር ውስጥ ዘረኝነትን መንስዔ ያደረገ የአድልዎ አሰራር መኖሩን ትናንት ዠኔቭ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ያወጣው ዘገባ አስታወቀ።

default

ዘገባው በመቀጠልም የጀርመን መንግስት በዚህ አንጻር ሁነኛ ርምጃ እንዲወስድ አሳስቦዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic