ጀርመን አንድነትና የህዝቡ ስሜት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመን አንድነትና የህዝቡ ስሜት

በአዉሮፓዉያኑ አቆጣጠር ጥቅምት 3 ማለትም የዛሬዉ ዕለት ጀርመን ከሁለትነት ወደአንድነት ተሸጋግራ የተዋሃደችበት 17ኛ ዓመት ነዉ።

በዓሉ ሲከበር

በዓሉ ሲከበር

ከምስራቅና ምዕራብ ዉህደት በኋላ በርግጥም የምጣኔ ሃብት እድገቱ በምስራቁ ምድር ከፍ ብሎ ታይቷል። የስራ አጡም ቁጥር ቀንሷል።

ጀርመኖች በጋራ መስራት ጀምረዋል፣ ምንም እንኳን ከአዉሮፓዉ ደረጃ ምስራቃዊዉን የአገሪቱን ክፍል ለማስተካከል በርካታ ገንዘብ ለማፍሰስ ቢገደዱም። እንድገቱ ግን እንዳሰቡት ቶሎ የሚታይ አልሆነም።