ጀርመን በባህር ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ችሎት መክፈቷ | ኢትዮጵያ | DW | 23.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጀርመን በባህር ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ችሎት መክፈቷ

በባህር ላይ ውንብድና የተጠረጠሩ 10 ሱማሌያውያን ዛሬ በሰሜናዊቱ የጀርመን ከተማ ሀንቡርግ ለፍርድ ይቀርባሉ።

default

በጀርመን በባህር ላይ ውንብድና ተከሰው ለፍርድ ችሎት የቀረቡ ሱማሊያውያን

የባህር ላይ ወንበዴዎቹ የተያዙት በፋሲካ ማግስት አንዲት የጀርመን የእቃ ማጓጓዣ መርከብን በሱማሊያ ጠረፍ አኳያ በቁጥጥር ስር ሊያውሉ ሞክረዋል በሚል ነው። በወቅቱ የኔዘርላንድ የባህር ሀይሎች የጀርመኗን መርከብ ነፃ አውጥተው ተጠርጣሪ የባህር ላይ ወንበዴዎቹን ለጀርመን ፖሊስ ማስረከባቸው ይታወሳል። ዎልፍጋንግ ዲክ ያሰባሰበውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች። ልደት አበበ ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች