ጀርመን ርዳታ ለአፍሪቃ ሕብረት | ኢትዮጵያ | DW | 27.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ጀርመን ርዳታ ለአፍሪቃ ሕብረት

የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ሕብረት እስካሁን ከሚሰጠዉ ርዳታና ድጋፍ በተጨማሪ የ24,5 ሚሊዮን ዩሮ ርዳታ ሠጠ።

የርዳታዉን ሥምምነት የጀርመኑ የልማትና ተራድኦ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ክርስቶፍ ራዉ ከአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሐላፊ ከየራሱስ ሙይንቻ ጋር ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተፈራርመዋል።በፊርማዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ ጀርመን በአዉሮጳ ሕብረት በኩል ለአፍሪቃ ሕብረት ከምትሠጠዉ ርዳታ በተጨማሪ ባለፉት አስር ዓመታት ዉስጥ ከ270 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለሕብረቱ ረድታለች።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic