ጀርመን ምርጫ-2002 የአሸናፊ-ተሸናፊዎች ምክንያትና ዉጤቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመን ምርጫ-2002 የአሸናፊ-ተሸናፊዎች ምክንያትና ዉጤቱ

ፓርቲ SPD በጀርመንኛ ምሕፃሩ-በረጅም ዘመን ታሪኩ አይቶት የማያዉቀዉ ሽንፈት ገጠመዉ።

default

አሸናፊዎቹ-ሜርክልና ቬስተር ቬለ

የጀርመን ምርጫ ሰወስት ዋና ዋና ታሪካዊ ክስተቶችን አስመዝግቦ-አለፈ።ከጀርመን የፖለቲካ ማሕበራት ሁሉ ረጅም እድሜ ያለዉ የሶሻል ዲሞክራቲሲያዊ የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ FDP በፖለቲካ ማሕበርነት ታሪኩ አግኝቶት የማያዉቀዉን ድል-አገኘበት።በጀርመን ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ታሪክ-በጣም ዝቅተኛ ቁጥር-ያለዉ መራጭ

Deutschland Bundestagswahlen 2009 SPD Pressekonferenz Frank-Walter Steinmeier

ተሸናፊዎቹ-ሽታይን ማየርና ሙንትፌሪንግ

ድምፁን ሰጠበት።ትናንት።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ። የሰወስቱ ታሪካዊ ሁነቶች ምክንያትን፥የወደፊቱ መንግሥት መርሕ ምንነት፥የጀርመን የምርጫ ይትባሐል እንዴትነትን በተመለከተ ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለሚካኤል ጋር አጭር ምልልስ አድርገናል።አብራችሁን ቆዩ።

ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic