ጀርመን ለፀረ ኤቦላ ትግሉ የምትሰጠው ርዳታ መዘግየቱ | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 11.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ እና ጀርመን

ጀርመን ለፀረ ኤቦላ ትግሉ የምትሰጠው ርዳታ መዘግየቱ

የጀርመን ፌደራል መንግሥት የኤቦላ ጉዳይ ተጠሪ ቫልተር ሊንድነር የጀርመንን ተሳትፎ ሲያወድሱ ሌሎች የርዳታ ድርጅቶች የጀርመን ድጋፍ የተጓተተ ነው በማለት ይተቻሉ። በዛሬው የአውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅት የምናነሳው ርዕስ ነው ።

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች