ጀርመንኛ እንማር? እንዴታ! | Funktionsblockartikel | DW | 22.12.2001
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Funktionsblockartikel

ጀርመንኛ እንማር? እንዴታ!

ለጀማሪዎች የተዘጋጀውን ትምህርት ተከታትለዋል? ከሆነ በዚህ ክፍል ውስጥ
የሚያውቁዋቸውን ተዋናዮች መለሰው ያገኛሉ። ያሁኑ ትምህርት ከበፊተኞቹ
የሚቀጥል ነው። መጀመሪያ ላይ ተዋናዮቹ ማን መሆናቸው ይገለፃል፣
ይደገማል። ስለዚህ ችግር አይገጥምዎትም።