ጀርመንኛ እንማር? እንዴታ! | Funktionsblockartikel | DW | 22.12.2001
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Funktionsblockartikel

ጀርመንኛ እንማር? እንዴታ!

አንድሪያስ ጋዜጠኛ ለመሆን ይፈልጋል። የትምህርቱን ወጪ ለመሸፈን
በአኸን ከተማ በሚገኘው የ«አውሮጳ ሆቴል» ውስጥ እንግዳ ተቀባይ ሆኖ
ይሠራል። የዚሁ ታዋቂ ሆቴል እንግዳ በመሆን ከአንድሪያስ፡ ከሆቴሉ
ደምበኛ ዶክተር ቱርማን፡ ከክፍል አፅጂዋ ሐና ክላሰንና ከፈጠራዋ ምስል
ኤክስ ጋር ጀርመንኛ ይማሩ ። መሠረታዊ የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ካለዎት በቀጥታ በ «ጀርመንኛ እንማር? እንዴታ!(ሦስተኛና አራተኛ ክፍል)» ይለፉ። በዚሁ ክፍል መጀመሪያ ላይ በአንደኛው ክፍል የቀረበው ህርት ይደገማል።