ጀርመንኛ ማስተማር | Funktionsblockartikel | DW | 22.12.2001
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Funktionsblockartikel

ጀርመንኛ ማስተማር

የዶቸቬለ የቋንቋ ትምህርት ለጀማሪ ፡ ወይም ጀርመንኛን መናገር ለሚችሉ
ወይም ቋንቋውን በተለይ ለሥራ ለሚጠቀሙበት ሁሉ አስፈላጊውን ርዳታ
ያቀርባል። ትምህርቱን በቀጥታ ከኮምፒውተራችሁ አዳምጡ እና
የማስተማሪያውን መጽሓፍም ስባችሁ አውጡ።