ጀርመንኛ መማር ማስተማር | የጀርመንኛ ትምሕርት | DW | 16.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጀርመንኛ ትምሕርት

ጀርመንኛ መማር ማስተማር

በDW ባለው ነፃ የጀርመን ትምህርቶች በራስዎ ገጽ ጀርመንኛን መማር ይችላሉ: ኢሌክትሮኒክ ትምህርት በኮምፕዩተር፣ በቪድዮች የድምጽ ክሊፖችና ፖድካስትስ-ወይም ባህላዊ መንገድ የወርድሽትስ ወረቀት በመጠቀም፡፡ የጀርመን ቋንቋ ትምሀርቶች ለጀማሪዎችና አድቫንስድ ደረጃዎች ይምረጡ፡፡ የጀርመንኛ አስተማሪዎች እንደ ውጭ ቋንቋ ለማልቲሚድያ ቁሳቁሶች በመማርያ መጠቀም፡፡