ጀርመንና የጉዋንታናሞ እስረኞች ጉዳይ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመንና የጉዋንታናሞ እስረኞች ጉዳይ

ዩኤስ አሜሪካ በኩባ ደሴት በጉዋንታናሞ ቤይ በሚገኘው ወህኒ ቤትዋ ካሰረቻቸው መካከል አንዳንዶቹን ጀርመን እንድትቀበል የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ መንግስት ጥያቄ አቀረበ።

default

ዩኤስ ልትፈታቸው ያሰበቻቸውን፡ ቻይና እንደ አሸባሪዎች የምትመለከታቸውን አስር የኡጊሁር ጎሳ የሆኑ ቻይናውያን እስረኞችን በሚውንኽን ከተማ አቅራቢያ እንድታቆያቸው የቀረበው ጥያቄ በመንግስቱ ተጣማሪ ፓርቲዎች መካከል ትልቅ የሀሳብ ልዩነት ፈጥሮዋል።

ይልማ ሀይለሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic