ጀርመንና የቀጣዩ ፕሬዚደንት ፍለጋ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመንና የቀጣዩ ፕሬዚደንት ፍለጋ

የጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ የጀርመን የክፍላተ ሀገር ውክልና እና የየክፍላተ ሀገር ጉባዔ ከሀያ ስምንት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ህግ መሰረት፡አዲሱ የጀርመን ፕሬዚደንት ይመርጣል።

default

ለጀርመን ፕሬዚደንትነት የታጩት የኒደርዛክሰን ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ክርስቲያን ቩልፍ

ባለፈው ሰኞ ግንቦት ሀያ ሶስት ቀን ስልጣናቸውን የለቀቁትን ፕሬዚደንት ሆርስት ከለርን የሚተካው አዲሱ ርዕሰ ብሄር ማን ይሆናል? በወቅቱ የብዙ ጀርመናውያን ፖለቲከኞች ስም ሲነሳ ይሰማል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌየኋላ

Audios and videos on the topic