ጀርመንና የስዑዲ አረቢያ ግንኙነት | ዓለም | DW | 27.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ጀርመንና የስዑዲ አረቢያ ግንኙነት

ሜርክል በጂዳ ቆይታቸዉ ከስዑዲ አረቢያዉ ንጉስ አብደላሕ ጋር በሁለቱ ሀገሮች ግንኙነቶችና በአለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

default

የጀርመንዋ መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል በመካከለኛዉ ምሥራቅ የሚያደርጉትን ጉብኝት ቀጥለዉ ዛሬ ዶሐ-ቀጠር ገብተዋል።ሜርክል ዛሬ ወደ ዶሐ ከመሔዳቸዉ በፊት ከትናንት በስቲያና ትናንት ጂዳ-ስዑዲ አረቢያን ገብኝተዉ ነበር።ሜርክል በጂዳ ቆይታቸዉ ከስዑዲ አረቢያዉ ንጉስ አብደላሕ ጋር በሁለቱ ሀገሮች ግንኙነቶችና በአለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።እዚያዉ ጂዳ ዉስጥ በተሰየመዉ የጀርመንና የሳዑዲ አረቢያ የጋራ የንግድ ምክር ቤት ጉባኤ ላይም ተገኝተዋል። የጂዳዉ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል። Nebyu Sirak Negash Mohammed Aryam Abraha

Audios and videos on the topic