ጀርመንና ስደተኞች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመንና ስደተኞች

በየአንድ ሰዓት ልዩነት 100 ያህል ስደተኞች በኦስትሪያ አድርገው ከሃንጋሪ እየገቡ ነው ።ግጭትና በደል ሸሽተው ከሚሰደዱት የአብዛኛዎቹ ምርጫ ከአውሮፓ በህዝብ ብዛትና በኤኮኖሚ እድገት የመጀመሪያውን ስፍራ የምትይዘው ጀርመን ናት ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:57
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:57 ደቂቃ

ጀርመንና ስደተኞችበባልካን ሃገራት አቆራርጠው በሃንጋሪና በኦስትሪያ በኩል ጀርመን የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ። ስደተኞቹ በብዛት የሚገቡበት የደቡብ ጀርመንዋ ከተማ የሙኒክ ፖሊስ እንዳስታወቀው ዛሬ በየአንድ ሰዓት ልዩነት 100 ያህል ስደተኞች በኦስትሪያ አድርገው ከሃንጋሪ እየገቡ ነው ።ግጭትና በደል ሸሽተው ከሚሰደዱት የአብዛኛዎቹ ምርጫ ከአውሮፓ በህዝብ ብዛትና በኤኮኖሚ እድገት የመጀመሪያውን ስፍራ የምትይዘው ጀርመን ናት ። ጀርመን በብዛት በመግባት ላይ ስላሉት ስደተኞች የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic