ጀርመናዉያን ባለ ኃብት በአፍሪቃ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 06.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመናዉያን ባለ ኃብት በአፍሪቃ

የጀርመን አፍሪቃ ኤኮኒሚ ማኅበር እና አንድ በእንግሊዘኛ መጠርያዉ « ቱ ቢ አሄድ » «እንዳትቀደሙ» የተሰኘዉ የምርመራና እና የጥናት ተቋም አፍሪቃ ገብቶ ለመሥራት ግዜዉና ሁኔታዉ ከምንግዜዉም በላይ አመች ነዉ፤

ሲል ለሀገሪቱ ከበርቴዎች ምክሩን ለገሰ ። ጥናቱ በአፍሪቃም ቢሆን አንዳንድ እንቅፋቶችና ችግሮች መኖራቸዉን አሳይቶአል። በኢንዱስትሪና በእርሻ ፤ በጥሪ ኃብት ፍለጋ እና በንግድ ልዉዉጥ እንደ ቻይና እና ህንድ ያሉ ሀገራት ሳይፈሩ አፍሪቃ ገብቶ መሥራት ያዋጣል ሲል ይገልፃል። እንድያም ሆኖ ጥናቱ የዲሞክራሲ መብቶች በአፍሪቃ እንዲከበሩ ሳይጠይቅ አላለፈም። ጥናቱን የተመለከተዉ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ጠበብቶችን አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic