ጀርመናዉያን በኳስ ግጥምያ ድግስ | ባህል | DW | 18.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ጀርመናዉያን በኳስ ግጥምያ ድግስ

የ 19 ኛዉ የአለም እግር ኳስ ግጥምያ ዉድድር በይፋ ከተጀመረ ሳምንት አስቆጠረ። የእግር ኳስ አፍቃሪ የሆነዉና የእግር ኳስ ጨዋታን ባህሉ ያደረገዉ የጀርመን ህዝብ

default

አፍሪቃ በመካሄድ ላይ ያለዉ የአለም የእግር ኳስ ዉድድር የየዕለት መነጋገርያ ርእሱ ከመሆኑም በላይ በትጋት የሚፈጽመዉን ስራዉን የየቀን ዉጥረቱን ተወት አድርጎ ወደ እግር ኳሱ እንዲያተኩር አድርጎታል። የለቱ ጥንቅራችን የዘንድሮዉን የእግል እግር ኳስ ግጥምያን በመንተራስ ጀርመናዉያንን ከእግር ኳስ ጨዋታ ባህላቸዉ ጋር ያስቃኘናል፣ በሌላ በኩል በደቡብ አፍሪቃ ከኢትዮጽያዉያን ማህበረሰብ ዋና ጸሃፊ ጋር በደቡብ አፍሪቃዉ እግር ኳሱ ግጥምያ እና በዝያ ስለሚኖሩ ኢትዮጽያዉያን ጉዳይ ያጫዉተናል ለጥንቁሩ አዜብ ታደሰ ነኝ መልካም ቆይታ


አዜብ ታደሰ፣ ሂሩት መለሰ