ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በጸሐፊ፤ በጋዜጠኛ እና በአምባሳደር ዕይታ | ኢትዮጵያ | DW | 27.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በጸሐፊ፤ በጋዜጠኛ እና በአምባሳደር ዕይታ

የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ውስጥ ከሐሙስ ጀምሮ ሲታከሙ ቆይተው ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ጠዋት 4 ሰአት ላይ ዛክሰን ሐውስ ሆስፒታል ውስጥ አርፈዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:11

ስለ ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ ቃለ-መጠይቅ፦ ከአምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ጋር

የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ውስጥ ከሐሙስ ጀምሮ ሲታከሙ ቆይተው ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ጠዋት 4 ሰአት ላይ ዛክሰን ሐውስ ሆስፒታል ውስጥ አርፈዋል። ፍራንክፉርት ኡኒቨርሲቴት ክሊንኒክ ውስጥ ካለፈው ሐሙስ ጀምሮ ሲታከሙ የቆዩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ያረፉት በ76 ዓመታቸው ነው። ስለ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የሕይወት ታሪካቸውን ከጻፈ፤ በሥራ ዓለም በቅርበት ካያቸው እና ጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ዛሬ ባረፉበት ሐኪም ቤት ተገኝተው ከነበሩ፤ ጸሐፊ፤ ጋዜጠኛ እና አምባሰድር ጋር የተደረጉት ቃለ መጠይቆች ከታች ድምጽ ማጫወቻዎቹ ውስጥ ይገኛሉ።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተስፋለም ወልደየስ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic