ዶክተር ፍቅሩ የጽሑፍ አቤቱታ አቀረቡ  | ኢትዮጵያ | DW | 17.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ዶክተር ፍቅሩ የጽሑፍ አቤቱታ አቀረቡ 

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ፣ ባለፈው ዓመት መጨረሻ  የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ከተጠረጠሩት ተከሳሾች አንዱ የሆኑት ፣ ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ዛሬ ያቀረቡትን የጽሑፍ አቤቱታ ተቀበለ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:27

ዶክተር ፍቅሩ የጽሑፍ አቤቱታ አቀረቡ 

ችሎቱ በዶክተር ፍቅሩ አቤቱታ ላይ አቃቤ ሕግ አስተያየት እንዲሰጥበት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። በዶክተር ፍቅሩ እና በሌሎች ተከሳሾች ጉዳዩ ላይ ብይን ለመስጠትም ለጥር 24 ፣ 2009 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችንአጭር ዝርዝር አዘጋጅቷል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች