ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በቂሊንጦ ቃጠሎ መከሰሳቸው | ዓለም | DW | 28.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በቂሊንጦ ቃጠሎ መከሰሳቸው

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ ባለፈው  ነሃሴ 28 ቀን 2008 ለደረሰው የእሳት ቃጠሎ ተጠያቂ ናቸው ተብለው በተጠረጠሩ 38 ታራሚዎች ላይ ባለፈው ሳምንት ክስ ተመስርቷል። በአደጋው የ23 ሰዎች ሕይወት ነበር ያለፈው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:03
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:03 ደቂቃ

የዶክተር ማሩ ተጨማሪ ክስ


ከተከሳሾቹ መካከል አንዱ የስዊድን ዜጋ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ናቸው። የስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር  የዶክተር ፍቅሩን  ጉዳይ በቅርብ በመከታተል ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ቴድሮስ ምህረቱ

አርያም ተክሌ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic