ዶክተር ብርሀኑ ነጋ በለንደን | ኢትዮጵያ | DW | 01.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዶክተር ብርሀኑ ነጋ በለንደን

የግንቦት ሰባት የፍትህ የነፃነትና የየዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ ዶክተር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓ እየተየዋወሩ ለየአገራቱ መንግስታትና ለኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ በማድረግ ላይ ናቸው ።

default

ዶክተር ብርሀኑ በትናንትናው ዕለት በብሪታኒያ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለንደን ውስጥ ማብራሪያ ሰጥተዋል ። ለተመሳሳይ ዓላማ ፣ ስዊድን ኖርዌይ ጀርመን ስዊትዘርላንድና ሆላንድም ነበሩ ። ድልነሳ ጌታነህ ከለንደን

ድልነሳ ጌታነህ ሂሩት መለሰ