ዶክተር መረራ የዋስ መብት ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 09.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ዶክተር መረራ የዋስ መብት ጉዳይ

የፌደራል አቃቤ ሕግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የዶክተር መረራ ጉዲና የዋስ መብት ሊከበር አይገባም ሲል ተቃወመ። አቃቤ ሕግ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በጽሑፍ ባቀረበዉ መቃወሚያ ተከሳሹ ያቀረቡት የዋስትና መብት ዉድቅ እንዲደረግለት ጠይቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:17

አቃቤ ሕግ የዋስትና መብትን መቃወሙ

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች