ድጋፍ ለ500 ሺህ ህጻናት | ኢትዮጵያ | DW | 31.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ድጋፍ ለ500 ሺህ ህጻናት

500 ሺህ ህጻናት ተጠቃሚ ይሆናሉ። 100 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል።

default

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮድያ በኤች አይ ቪ ኤድስ ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውና ተጋላጭ የሆኑ 500 ሺህ ህጻናትን በየዓመቱ ተጠቃሚ የሚያደርግ አዲስና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ያካተተ መርሀ ግብር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል። በአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት አማካኝነት በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ተፈጻ ለሚሆነው ለዚህ መርሀ ግብር 100 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል።

ጌታቸው ተድላ

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic