ድሬዳዋ፣ የምርጫ ዝግጅት | ኢትዮጵያ | DW | 25.02.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ድሬዳዋ፣ የምርጫ ዝግጅት

ባለፈዉ ሳምንት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ  በድሬዳዋዉ ምርጫ ለመወዳደር ዕጩ ያስመዘገበ ተቃዋሚ ፓርቲ እንደሌለ አስታዉቀዉ ነበር


በመጪው ሰኔ ድሬደዋ ዉስጥ ሊደረግ በታቀደዉ ምርጫ እንደሚወዳደሩ የኢትዮጵጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቁ።ባለፈዉ ሳምንት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ  በድሬዳዋዉ ምርጫ ለመወዳደር ዕጩ ያስመዘገበ ተቃዋሚ ፓርቲ እንደሌለ አስታዉቀዉ ነበር።የኢዜማና የአብን ባለስልጣናት ዛሬ በየፊናቸዉ እንዳሉት ግን በምርጫዉ የሚወዳደሩ ዕጩዎቻቸዉን አስመዝግበዋል፤ ለማስመዝገብ እየተዘጋጁም ነዉ።

መሳይ ተክሉ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic