ድሬዳዋ፤ በረሐማነትን መከላከል | ጤና እና አካባቢ | DW | 28.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

ድሬዳዋ፤ በረሐማነትን መከላከል

የከተማይቱ የግብርና፤ ዉኃ፤ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እንዳስታወቁት ባካባቢዉ ባለፈዉ አምስት ዓመት አፈርና ዉኃ በመጠበቁና በመታቀቡ በረሐማነት በ15 ከመቶ ቀንሷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

በረሐማነትን መከላከል

በድሬዳዋ መስተዳድር የሚታየዉን በረሐማነት ለመቀነስ የተደረገዉ ጥረት አበረታች ዉጤት መገኘቱን የመስተዳድሩ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የከተማይቱ የግብርና፤ ዉኃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እንዳስታወቁት ባካባቢዉ ባለፈዉ አምስት ዓመት አፈርና ዉኃ በመጠበቁና በመታቀቡ በረሐማነት በ15 ከመቶ ቀንሷል። በባለሥልጣኑ መግለጫ መሠረት የበረሐማነቱ መጠን በመቀነሱ አዳዲስ ምንጮች ዉኃ ሲያፈልቁ ነባሮቹ ደግሞ የሚያፈልቁት የዉኃ መጠን ጨምሯል፤ የተራቆቱ መሬቶችም በዛፍና ሳር ተሸፍነዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic