ዴንማርክ እና የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንት ሥልጣንዋ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ዴንማርክ እና የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንት ሥልጣንዋ

ዴንማርክ ከትናንት ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንትነት ሃላፊነት ከፖላንድ ወስዳለች ። በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋዊ የርክክብ ስነ ስርዓት ይካሄዳል ።

በየስድስት ወሩ በዙር የሚያዘው ይኽው ሃላፊነት ምንም እንኳን ከአዲሱ የህብረቱ የመተዳደሪያ ደንብ ከሊዝበኑ ውል በኋላ የተለወጠና በአንዳንድ ሁኔታዎችም ስልጣኑ ቀንሷል ። ሆኖም አባል ሃገሮችን በማቀራረብ ህብረቱ የጋራ የኤኮኖሚ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ፖሊሲዎች እንዲያራምዱ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ
ተከሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች