ዴሞክራሲያዊ ተቋማትን የማጠናከር ሥልጠና | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ዴሞክራሲያዊ ተቋማትን የማጠናከር ሥልጠና

በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት፣ « ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ » ለ 41 ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ወጣቶች ሰሞኑን አስመረቀ።

የድርጅቱ ኃላፊ አቶ ታደለ ደርሰህ ለዶይቸ ቬለ እንደገለጹት፣ ወጣቶቹ ባገኙት ሥልጠና በመጠቀም ወደፊት መልካም አስተዳደር በማስፈን ረገድ የበኩላቸውን ድርሻ የማበርከት ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic